Endish_Jeddah
Replying to @habik21 መችች ከመቀረፅ ሆነና ችግሩ፣ የተቸገረው ሰው እንዲረዳማ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ሰዎችን ያበረታታል ፣ቸግሩ
Endish_Jeddah
ለግጥሙ ቃላት የለኝም✝️✝️✝️ ጉሙሩክ ላይ ነኝ ዛሬም ይጠቅማቹሀል እምለውን ያየሁትን መረጃ ENDISH TUBE ላይ ወደማታ አቀርብላቹሀለሁ
Endish_Jeddah
እባካቹ እነዚን ሰዎች ሪፖርት በማረግ ሰውን ሳይበክሉ እናስወጣ ቁጭ ብላቹ ላይቭ እምትከታተሏቸው ደነዞች አድቡ
Endish_Jeddah
ማስትሬትህን እጠብቃለሁ ታናሼ፣ እኔው የተመረኩበትን ዩኒቨርስቲ ደግሞት ትዝታን ቀሰቀሰ፣ እንኳን ደስ ያለህ
#duet with @ኣርምሞ ወርቅ ውእቱ ሓፍቲ ጴጥሮስ♥️ #ጓልማርያም የህብረት ዝማሬ ስርአቱን የጠበቀ ውበቱን እዩት የፍኖተፅድቅ ግን በሙዚቃ የታጀበ ለጆሮ ደስ እሚል አለማዊ ስሜት ያለው ነው