Bruktawit Amharawit
የሸዋ አማራ ከብዙ ምሌን ከብቶግ ጋር እየተፋለመ ሌላው መዘንጋቱ በተራ ለመጎዳቱ ነው ?ድል ለአማራ ህዝብ ውርደት ሞት ለደንቆሮወች👈
Bruktawit Amharawit
የዱባዩ እባብ አስመሳይ ለአብይ ገንዘብ እና መሳሪያ በመስጠት የኢትዮን ህዝብ በተለይም አማራን የሚያስጨፈጭፍ ናቸው አብይን የሚቃወሙ ልጆችን በማፈን እና በውስጥ ገንዘብ በመርዳት ህዝብን በማስገደል ተባባሪ የሳውድ መንግስት ነው። ኮፒ ሊንክ እያደረጋችሁ👏
Bruktawit Amharawit
Replying to @user31557460844142 ኮሜንት ላይ hu በሉኝ አላልኩም ፈጣሪየ ሆይ😎ፈጥኖ መስራት የሚፈልግ ብቻ። በውስጥ ያውራኝ
ከምንም ከማንም በላይ ለህልውናችት ለመከታችን ፋኖ ይቀድማል እናስተውል👏ገንዘቤን ለፋኖ ግዜየን ለፋኖ እድሜየን ለፋኖ ሰጥቸ ቀጣዩን ትውልድ አድናለሁ ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው ታሪክ ሰርተን ለትውልዱ ነፃነት አውርሰን እንለፉ👈