TikTok video #7264128475362004230 posted by @samii4228

#ፋኖ#ሰበር ዜና/ሼርጀግናው የሸዋ ፋኖ ደብረብርሃን ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።ከትናንት እኩለ ቀን ጀምሮ ሲዋጋ ያደረው የሸዋ ፋኖ ከደብረብርሃን ህዝብ ጋር በመሆን ነው ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ከተማውን የተቆጣጠረው።የአማራ ፋኖ በሸዋ ደብረብርሃን ክንፍ የሆነው ጀግናው ፋኖ ደሳለኝ ከተማዋን መቆጣጠራቸውን አሁን አሳውቋል።አዲስ አበባ ልጆችሽን ለመቀብ ተዘጋጅተሽ ጠብቂ 💪


5.3K